ቫይኪንግ

ከውክፔዲያ

ቫይኪንግ የሚባሉት ሰዎች በጥንት ዘመን በሰሜን አውሮፓ ይኖሩ የነበሩ ዘላን እና ጦረኛ ነገዶች ናቸው። ቫይኪንግ የሚባሉት ነገዶች በአሁኑ ዘመን ኖርዌይስዊድንዴንማርክአይስላንድ እንዲሁም በአንዳንድ አውሮፓውያን አገሮች የሚኖሩ ህዝቦች ቅድመ አያቶች ናቸው።