ታሕታይ ሎጎምቲ
Appearance
(ከታሕታይ፡ሎጎምቲ የተዛወረ)
ታሕታይ ሎጎምቲ / አድዋ ወረዳ ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች አንዷ ስትሆን ትምህርት ቤት የተጀመረበት አመተምህረት በ 1984 ዓ/ም ነው። አሁን እስከ 8ኛ ክፍል እያስተማረ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ሌላ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ማይሰጋሉ አከባቢ ተገንብቶ ተማሪዎችእየተማሩበት ይገኛሉ፡፡የመኪና መንገድ ደግሞ በ1985/86 አከባቢ ተጀምረዋል። በአከባቢዋ የተለያዮ የተከለሉ ደንኞች ማለትም ሸተቶ ፣ ኩማጫሉቅ፣ ሸቃወለዳይት፣ ደብረሳህሊ፣አቡነእንድርያስ ፣ሰውሒ ፅየት እና ሌሎችም ያቀፈች ቀበሌ ነች፡፡እንስሳተ ዘገዳም ቀበሮ፣ ጅብ፣ በተመሳሳይ ቆቅ እና ጅግራም ይገኙበታል፡፡በተለይ በውስጧ የያዘቻቸው አዝርእትና የበጋ አትክልቶችና ለአይን ከመማረክ አልፎ ለአከባቢው ህ/ሰብ የገቢ ምንጭ ናቸው "ግድብ ሰይሳ" የ ሰይሳ ግድብም እዛው ይገኛል። በውስጧ 4 ቀጠናዎች(ቁሸት) ይገኛሉ፡፡ እነሱም ፅየት ፣ገብላ፣ አዲስአለም፣ ማይወይኒ የሚባሉ ናቸው። ራህያ ከተማም ከፊል ከተማው በዚህ ቀበሌ ይገኛል