ፅየት

ከውክፔዲያ

ትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተሰሜን በኩል ትገኛለች፤ ማርያም ፅየት የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ ጥር 21 ይከበራል፡፡ በበጋ ወቅት በፍራፍሬ የሚያፈሩባት አከባቢ ነች፡፡ ዘይትሁንብርቱኳንሎሚሽንኩርትድንችቲማቲምቃርያበቆሎ እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ የሰይሳ ወንዝ በመጠቀም በርከት ያለ የአከባቢው ገበሬዎች ኲሓ፣ማይሰጋሉ እና ኪዳነምህረት አከባቢ በሚገኙ ቦታዎች እያለሙ ይገኛሉ፡፡