Jump to content

ትሪፖሊ

ከውክፔዲያ

ትሪፖሊሊቢያ ዋና ከተማ ነው።

የትሪፖሊ የንግድ ማእከል

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጭምር 2,357,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,269,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 32°54′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°11′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።