ትብሊሲ
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,300,293 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,093,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°43′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°48′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ከተማው የተመሠረተ በ450 ዓ.ም. ሲሆን፣ ዕድሜው ከዚያ በላይ እንደሆነ ይመስላል። በ494 ዓ.ም. ገደማ ዋና ከተማ ሆነ።
- Tblisi
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |