ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ

ከውክፔዲያ
ንጉሥ ኃይለ መለኮት
ንጉሠ ሸዋ
ግዛት ጥቅምት ፪ ቀን ፲፰፻፵ እስከ ጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም.
ቀዳሚ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ
ተከታይ ዳግማዊ ምኒልክ
ባለቤት ወ/ሮ እጅጋየሁ
ወ/ሮ ትደንቂያለሽ
ልጆች ዳግማዊ ምኒልክ
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
አባት ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ
እናት ወ/ሮ በዛብሽ ወልዴ
የተወለዱት 1824 እ.ኤ.አ.
የሞቱት ጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም. አታክልት ጋር
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና


ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴሸዋው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ልጅ ሲሆኑ ከንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ሞት በኋላ የአባታቸውን አልጋ ወርሰው እስከ ራሳቸው ሞት ድረስ የሸዋ ንጉሥ ነበሩ። ንጉሥ ኃይለ መለኮት የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አባት ናቸው።