ኒኮላስ ሎዴሮ

ከውክፔዲያ

ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ

ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ
የትውልድ ቀን መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ፓይሳንዱኡራጓይ
ቁመት 170 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ባሪዮ ኦብሬሮ
2003–2007 እ.ኤ.አ. ናስዮናል
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2007–2010 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 41 (11)
2010-2012 እ.ኤ.አ. አያክስ 21 (2)
2012-2014 እ.ኤ.አ. ቦታፎጎ 47 (7)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ኮሪንቺያንስ 0 (0)
ብሔራዊ ቡድን
2008–2009 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ (ከ፳ በታች) 11 (5)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 26 (3)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ (Marcelo Nicolás Lodeiro Benítez, መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኮሪንቺያንስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።