Jump to content

ኒኮላስ ኬጅ

ከውክፔዲያ
ኒኮላስ ኬጅ በ2013

ኒኮላስ ኬጅ (እንግሊዝኛ: Nicolas Cage) (ሎንግ ቢች ፣ ካሊፎርኒያ ጥር 7 1964 እ.ኤ.አ.) አሜሪካዊ ተዋናይ እና የፊልም ፕሮዲዩሰር ነው። የአካዳሚ ሽልማት፣ የስክሪን ተዋንያን ሽልማት እና የጎልደን ግሎብ ሽልማትን ጨምሮ የተለያዩ ሽልማቶችን ተሸላሚ ነው።