ኒዋ

ከውክፔዲያ

ኒዋቻይና አፈ ታሪክ የተገኘች ሴት ናት። በአንድ ትውፊት ከማየ አይህ በኋላ ኒዋ እና ወንድሟ ፉሢ የሰው ልጆች ከሸክላ የሠሩ ሆኑ። በሌላ ትውፊት እነርሱ የቻይና መጀመርያ ገዦች ነበሩ።