ናርጋ ስላሴ
Appearance
| ናርጋ ስላሴ | |
| ናርጋ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን፣ በደቅ ደሴት፣ ጣና ሐይቅ | |
ናርጋ ስላሴ ከጣና ሐይቅ ደሴቶች በስፋቱ አንደኛ ከሆነው ደቅ ደሴት ላይ በምዕራባዊ ክፍሉ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ነው።
ቤተክርስቲያን በእቴጌ ምንትዋብ 1700ወቹ መጨረሻ ላይ የተገነባ ሲሆን፣ እበሩ ላይ የሚታይቱት ስዕሎች የእቴጌ ምንትዋብና እንዲሁም ኢትዮጵያን በዚያው ዘመን ጎብኝቷት የነበረው የስኮትላንድ ተጓዥ ጄምስ ብሩስ (ሃኪም ይጋቤ) ናቸው።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |