Jump to content

ኖኅ

ከውክፔዲያ

ኖህ (ዕብራይስጥ፦ /ኖዋሕ/፤ አረብኛ፦ /ኑሕ/) በኦሪት ዘፍጥረትብሉይ ኪዳን መሠረት ከማየ አይኅ ጥፋት ውኃ ከቤተሠቡ ጋር መርከብ ያመለጠው ጻድቅ ሰው ነበረ።

ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀር ስለ ኖኅ ብዙ ሌሎች ትውፊቶች ተጽፈዋል። ለምሳሌ በጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ ኖህ ከጥፋት ውኃ በኋላ በጣልያን ሀገር ሠፈረ።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

:

ዋቢ መጽሐፍት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]