አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ
Appearance
|
አልቫሮ ጎንዛሌዝ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ ሉዌንጎ | ||
| የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪዴዎ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 176 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2003–2007 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር ስፖርቲንግ | 47 | (4) |
| 2007–2009 እ.ኤ.አ. | ቦካ ጁኒየርስ | 33 | (1) |
| 2009–2010 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 37 | (3) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ላዚዮ | 95 | (3) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 43 | (2) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ ሉዌንጎ (ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለላዚዮ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
