Jump to content

አማኑኤል ደሳለው

ከውክፔዲያ

አማኑኤል ደሳለው

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


መድሃኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ!!


አማኑኤል ደሳለው

ትምህርት ቤት ት/ት መማር
ከመስከረም 20/፳ ቀን 2010/፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ
ቀዳሚ ሀይለማርያም ደሳለው
ተከታይ ዮናስ ደሳለው
ክፍል ተማሪ
መጋቢት 1/፩ ቀን 2010/፲፱፻፺፰ እስከ ሰኔ 27/፳፯ ቀን 2015/፳፻፭ ዓ.ም.
ቀዳሚ ትልቁ ወንድም
ተከታይ ትንሹ ወንድም
ሌላ ስም ባርያው የሰፈር ስም
የተወለዱት ጥር 1 ቀን 2008 አ.ም
ዜግነት ኢትዮጲያዊ መለጠፊያ:Flag/ኢትዮጲያ/ size=100px
አባት ደሳለው በሪሁን
እናት ጥሩእመቤት ዳኛው
ትምህርት ፈንደቃ ት/ቤት
ሙያ ተማሪ
ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ


ዜግነት:  ኢትዮጵያ


አማኑኤል ደሳለው በሪሁን ኢትዮጵያዊ የታዳጊ ሰው ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ ትምህርት የተማሩ ናቸው።

አማኑኤል ደሳለው

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አቶ አማኑኤል ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ ገዘሃራ ማርያም ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ጥር 1/2008 ዓ.ም ተወለደ።


ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ኑሮውን መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ወይም ሜንደሊቭ ሠንጠረዥ (periodic table of the chemical elements) የሚባለው ሠንጠረዥ ሲሆን ንጥረ ነገሮችን በሙሉ ከተለያዩ መረጃዎች ጋር ጠቅልሎ የያዘ ዘመናዊ ሠንጠረዥ ነው። የተለያዩ ማሻሻያዎች ቢደረጉበትም በዋናነት የሩሲያዊው ሳይንቲስት ዲሜትሪ ሜንደሊቭ (1869) ግኝት ነው። የሠንጠረዡ ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል። ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው።

የንጥረ ነገሮች በእንግሊዝኛ ሙሉውን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
H
He
Li Be
B C N O F Ne
Na Mg
Al Si P S Cl Ar
K Ca Sc Ti V Cr Mn Fe Co Ni Cu Zn Ga Ge As Se Br Kr
Rb Sr Y Zr Nb Mo Tc Ru Rh Pd Ag Cd In Sn Sb Te I Xe
Cs Ba * Hf Ta W Re Os Ir Pt Au Hg Tl Pb Bi Po At Rn
Fr Ra ** Rf Db Sg Bh Hs Mt Ds Rg Cn Uut Fl [Uup] Lv [Uus] [Uuo]

* ላንታኖይዶች La Ce Pr Nd Pm Sm Eu Gd Tb Dy Ho Er Tm Yb Lu
** አክቲኖይዶች Ac Th Pa U Np Pu Am Cm Bk Cf Es Fm Md No Lr

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ በአማርኛ ስማቸው እስከነ ውክላቸው 118ቱን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሀይድሮጅን
ሂሊየም
ሊትየም ቤሪሊየም
ቦሮን ካርቦን ናይትሮጅን ኦክስጅን ፍሎሪን ኒዮን
ሶዲየም ማግኒዥየም
አልሙኒየም ሲልከን ፎስፈረስ ሰልፈር ክሎሪን አርገን
ፖታሺየም ካልሲየም ስካንዲየም ቲታኒየም ቫናዲየም ክሮሚየም ማንጋኒዝ ብረት ኮባልት ኒኬል መዳብ ዚንክ ጋሊየም ጀርማኒየም አርሰኒክ ሴሊኒየም ብሮሚን ክሪፕተን
ሩቢዲየም ስትሮንቲየም ይትሪየም ዚርኮኒየም ኒዮቢየም ሞሊብዴነም ቴክኔቲየም ሩቴኒየም ሮዲየም ፓላዲየም ብር ካድሚየም ኢንዲየም ቆርቆሮ አንቲሞኒ ቴሉሪየም አዮዲን ዜኖን
ሴሲየም ባሪየም * ሀፍኒየም ታንታለም ተንግስተን ሬኒየም ኦስሚየም ኢሪዲየም ፕላቲነም ወርቅ ባዜቃ ታሊየም እርሳስ ቢስመዝ ፖሎኒየም አስታታይን ራዶን
ፍራንሺየም ራዲየም ** ሩተርፎርዲየም ዱብኒየም ሲቦርጂየም ቦህሪየም ሀሲየም ሜይትኔሪየም ዳርምስታድቲየም ሮየንቴኒየም ኮፐርኒኪየም ዩነንትሪየም ፍሌሮቪየም ዩነንፔንቲየም ሊቨርሞሪየም ዩነንሴፕቲየም ዩነኖክቲየም

* ላንታኖይዶች ላንታኒየም ሴሪየም ፕራሲዮዲሚየም ኒዮዲሚየም ፕሮሜቲየም ሳማሪየም ኢዩሮፒየም ጋዶሊኒየም ተርቢየም ዲስፕሮሲየም ሆልሚየም ኢርቢየም ቱሊየም ይተርቢየም ሉቴቲየም
** አክቲኖይዶች አክቲኒየም ቶሪየም ፕሮታክቲኒየም ዩራኒየም ኔፕቲዩኒየም ፕሉቶኒየም አሜሪኪየም ኩሪየም በርከሊየም ካሊፎርኒየም ኤይንስቴኒየም ፌርሚየም ሜንደሊቭየም ኖብሊየም ላውረንሲየም


የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ