ደሳለው በሪሁን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ደሳለው በሪሁን[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር ፤ በባንጃ አውራጃ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ 1936-1987 ዓ.ም የቆየች ስትሆን ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ልዩ ስሙ ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ መስከረም 23 ቀን 1978 ዓ.ም ተወለዱ።

መ/ር ደሳለው በሪሁን እድሜው ለትምህርትና ለአቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻው ጋር በጥሩ ሁኔታ እንክብካቤ አደጉ።ከዚያም በሆላ አባቱ ለትምህርት ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት ስለነበረው እድሜው ለትምህርት ሲደርስ ወደ ት/ቤት እንዲገባ ተደረገ።

ዓ.ም፤

  • 7ኛ ክፍል አሮጊው እንጅባራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት

1991 ዓ.ም

ተከታትለዋል።ከዚያም ከ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ስለልመጣለት በመምህርነት ሙያ ስልጣና መርሃ ግብር በ ጎንደር መ/ራን ትም/ት ኮሌጅ 3 ሜጀር በሚባለው በማ/ሳይንስ ት/ት ክፍል በዲፕሎማ 10+3 ደረጀ ተመርቀዋል። በተመረቁት በመ/ራነት ሙያ በፋ/ለ ወረዳ ትም/ፅ/ቤት በኩል

ተመደቡ።

በሌላ መልኩ ጎን ለጎን የራሱን የት/ምት ደረጀ ለማሻሸልም በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ12+4 ወይም በዲግሪ ደረጀ በክረምት መረሃ ግብር ከ2000-2004 ዓ.ም ተከታትለው ተመርቀዋል።


መ/ር ደሳለው በሪሁን ትዳር ይዘውና ልጅ አፍርተው በድሮው አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በ ባንጃ ወረዳ፣በባንጃ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም ከዚያ ወዲ አዊ ብሄረሰብ ዞን በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ- ክርስቲያን አጠገብ የመኖርያ ቤት ሰርተው ኮርተው ኑሮውን ከትዳር ጎዳኛቸው ጋር መስርተው ሶስት ወንድ ልጆች አባት

  1. ሀይለማርያም ደሳለው
  2. አማኑኤል ደሳለው
  3. ዳንኤል ደሳለው

አፍርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረ ሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች