ደስታየሁ አድማስ
Appearance
ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 አ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ልዩ ስሙ ቻባርቲ ከአባታቸው አቶ አድማስ ወርቄ እና ከእናታቸው እማሆይ ሻሺቱ በቀል ጥቅምት 2 ቀን 1952 ዓ.ም ተወለች።
ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ሁኔታ አደገች።ከዚያህ በሆላ በቤተሰብ ፍላጎትና እምነት በተነሳ በአፍላ ወጣትነቷ ማለትም በተወለደች 9 አመቷ ትዳር ያዘች። ትዳር ከየዘች በሆላም በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ ፤በባንጃ ወረዳ፤በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ከትዳር በለቤታቸው አቶ በሪሁን ታምር ጋር ኑሮዋን መስርተው ሁለት ልጆችን
አፍርተው የሚኖሩ ታዋቂ
እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ እናት ናቸው።