በሪሁን ታምር

ከውክፔዲያ

በሪሁን ታምር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አቶ በሪሁን ታምር በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤ በአንካሻ ወረዳ በአሁኑ ባንጃ ወረዳ (እንጅባራ ክፍለ ከተማ) ልዩ ስሙ ጊሳ ማርያም ከአባታቸው አባሆይ ታምር ተሰማ እና ከእናታቸው እማሆይ ጠመች አደል ህዳር 12 ቀን 1952 ዓ.ም ተወለዱ።

አቶ በሪሁን ታምር ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደጉ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መምጣት ስለፈለገ አባታቸው ከሚኖሩበት አከባቢ በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤ በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ኑሮውን መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው። አቶ በሪሁን ታምርቸዋሲ ኪ/ምህረት ትዳርንና ኑሮውን መስርተው ከወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ ጋር ሲኖሩ ሁለት;' ወንድና ሴት ልጆችን አፍተዋል።እነኚህ ልጆችም

  1. ደሳለው በሪሁን
  2. ብርቱካን በሪሁን ናቸው።

A[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

B[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

C[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

D[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

E[ለማስተካከል | ኮድ አርም]