Jump to content

አሥራ አንድ

ከውክፔዲያ

አሥራ አንድ በተራ አቆጣጠር ከአሥር የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፩ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አንድ ምልክቶች ነው።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 11ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አንድ» ምልክት «XI» ነበር።