አሸብር
Appearance
ታዋቂ የኢትዮጵያ ስም አሸብር ትርጓሜው ፡ ማሸበር፡ አሸባሪ፡ አታራምሴ ፡ ረበሸ ፡
በዚህ ስም ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ሰዎች፦
- ዶ/አሸብር ወ/ጊዮርጊስ - የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሺን ፕሬዚዳንት ፡
- ዶ/ር አሸብር ወ/አበዝጊ - አሜሪካን አገር በሜሪላንድ ግዛት የውስጥ ደዌ ልዩ ሃኪም
- አቶ አሸብር አልቤ አጊሮ - በካሊፎርኒያ ግዛት የአሜሪካን ፖስት አገልግሎት ሰራተኛ የሆኑ