አሾካ

ከውክፔዲያ
የአሾካ ግዛት በሕንድ አገር

አሾካ ከ277 ስከ 240 ዓክልበ. ድረስ የሕንድ አገር ማውርያ መንግሥት ንጉሥ ነበር።

በ271 ዓክልበ. ግድም የቡዲስም ተከታይ ሆነና በ264 ዓክልበ. በተለይ የሚታወቅባቸው የአሾካ አዋጆች አወጣ።