አባል:ወይንውሀ
Appearance
(ከአባል:ምህረቱ ይዘንጋው የተዛወረ)
ስዩም ይዘንጋው ድንቁ ጎጃም ክፍለ ሀገር ምስራቅ ጎጃም ሞጣ አውራጃ ቢቡኝ ወይንውሀ ተወለደ ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምሕርቱን በ ወይን ውኃ ከተማ የ ሁለተኛና መሰናዶ ትምሕርቱን በ ድጎ ፅዮን ልየው አስረስ ዘውዴ ትምህርት ቤት እንዲሁም በ ትግራይ አዲግራት የ ዩኒበርስቲ ትምህርቱን ተከታትሎ በ 2007 አም በ ስነዜጋና ስነምግባር ትምህርት የ መጀመሪያ ዲግሪውን አጠናቋል። በመምህርነት ያገለገለባቸው ቦታዎች ደቡብ ከፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ፣ ጉራጌ ዞን አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአስተማሪነት እና ቢቡኝ ወረዳ ፍርድ ቤት በተጨማሪም በ ውኪፒዲያ መጣጥፎችን እየፃፈ ለአንባቢያን ያደርሳል። ነሐሴ 21 2007 ዓ.ም ከ አዝመራ አለኸኝ ጋር የጋብቻ ስነ ሥርዓት ፈፅሟል። ስዩም ይዘንጋው ድንቁ ከ አማርኛ በተጨማሪ የ አገር ውስጥ የትግርኛ ቋንቋ መናገርና መስማት ይችላል። ስዩም ይዘንጋው ድንቁ (talk) 14:12, 23 ጁላይ 2019 (UTC)