አባል ውይይት:92.16.169.218

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ግጥም ስራ እና የግል ስነጽሑፍ ለማቅረብ፣ አባል ሁነው አባል ገጽዎ ላይ ማስፈር ይችላሉ። ዋናው ገጽ ላይ ለመጻፍ፣ ከራስ ምርምርና ስነጽሑፍ ውጭ ሆኖ፣ ታዋቂ የሆነ ስለሆነ ነገር ነው። ለምሳሌ በመጻሕፍት ላይ ስለሰፈሩ የዕውቀት ዘርፎች፣ ወዘተ...


ወደ አማርኛ ውክፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ ማንኛውም ሰው ማዘጋጀትና ማሻሻል የሚችል መዝገበ ዕውቀት ነውና በመሳተፍ ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል፦

ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!


     Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.


You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!


Feel free to use our Sandbox to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message.


If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards,

-- ፈቃደ (ውይይት)



ስደት'


                                 ሰው አገሩን ለቆ በስደት ከወጣ 
                                 የሚያየው ፈተና የሚደርሰው እጣ
                             አንድም በአካሉ አለያም በልቡ
                             በስነልቦናው ማለቴ ባሳቡ
                   ባይተዋር ነው ሁሌ ብቻውን ብቸኛ
                   ያገር የወገኑ የናፍቆት ቁራኛ……….
                                       ደረጀ መኩሪያ
===========================================================================[ኮድ አርም]

ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።