Jump to content

አኙዋክኛ

ከውክፔዲያ
አኙዋክኛ
የሚነገርበት ቦታ  ኢትዮጵያጋምቤላ
 ደቡብ ሱዳን
የተናጋሪዎች ቁጥር 90,579 በኢትዮጵያ ውስጥ[1]
የቋንቋ ቤተሰብ
  • ናይሎ ሳህራዊ
    • ምሥራቅ ሱዳናዊ
      • ናይሎቲክ
        • ምዕራብ ናይሎቲክ
          • ሉዎ
            • ሰሜናዊ
              • አኙዋክኛ

አኝዋክኛኢትዮጵያ የሚነገር ናይሎ ሳህራዊ ተብሎ በሚታወቀው መደብ ውስጥ የሚገኝ ቋንቋ ነው።

  1. ^ የ2007 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ቆጠራ