ኢትዮ ቴሌኮም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኢትዮ ቴሌኮም ቀድሞ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽንኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከየኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ መስሪያ ቤት ሲሆን፣ ለሀገሪቱ ዘመናዊ የግንኙነት አውታር በቀዳሚነት አገልግሎት ይሠጣል። ዋና መስሪያቤቱ በዋና ከተማአዲስ አበባ ይገኛል። የተመሠረተው በአዋጅ ቁጥር 131/52 በ1952 እ.ኤ.አ. ነበር።