ኢንተርሊንግዌ

ከውክፔዲያ

ኢንተርሊንግዌ (Interlingue) በ1914 ዓ.ም. በኤድጋር ደቫል የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። በመጀመርያው ስሙ «ኦክሲደንታል» ነበር። መሠረቱ የተለቀመው በተለይ በምዕራብ አውሮፓ ከሚገኙ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህ ለሮማይስጥ ከፍተኛ ተመሳሳይነት አለው። ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት በፊት ከኤስፔራንቶ በኋላ በተናጋሪዎች ቁጥር 2ኛው ትልቁ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ስሙ ከ«ኦክሲደንታል» ወደ «ኢንተርሊንግዌ» ተቀየረ። ነገር ግን ሌላ «ኢንተርሊንጉዋ» የተባለ ሰው ሠራሽ ቋንቋ በዚያን ጊዜ ስለ ታየ፡ የ«ኢንተርሊንግዌ» ተጽእኖው ይጠውልግ ጀመር።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ያባታችን ጸሎት በኢንተርሊንግዌ:

Patre nor, qui es in li cieles.
Mey tui nómine esser sanctificat,
mey tui regnia venir.
Mey tui vole esser fat
qualmen in li cieles talmen anc sur li terre.
Da nos hodie nor pan omnidial,
e pardona nor débites,
qualmen anc noi pardona nor debitores.
E ne inducte nos in tentation,
ma libera nos de lu mal.
Amen.
ፓትረ ኖር፣ ኪ ኤስ ኤን ሊ ጺየለስ
መይ ቱዊ ኖሚነ ኤሠር ሳንክቲፊካት
መይ ቱዊ ረግኒያ ቨኒር
መይ ቱዊ ቮለር ኤሠር ፋት
ኳልመን ኤን ሊ ጺየለስ ታልመን አንክ ሱር ሊ ተረ
ዳ ኖስ ሆዲየ ኖር ፓን ኦምኒዲያል
ኤ ፓርዶና ኖስ ደቢተስ
ኳልመን አንክ ኖይ ፓርዶና ኖስ ደቢቶረስ
ኤ ነ ኢንዱክተ ኖስ ኢን ተንታጽዮን
ማ ሊበራ ኖስ ደ ሉ ማል
አመን

የቋንቋው ስዋሰው መረጃ