ኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ

ከውክፔዲያ

ናቾ ጎንዛሌዝ

ሙሉ ስም ኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ ጋቲ
የትውልድ ቀን ግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 180 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2002–2008 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ 156 (46)
2008 እ.ኤ.አ. ሞናኮ (ብድር) 5 (1)
2008–2011 እ.ኤ.አ. ቫለንሲያ 0 (0)
2008–2009 እ.ኤ.አ. ኒውካስል ዩናይትድ (ብድር) 2 (0)
2010 እ.ኤ.አ. ሌቫዲያኮስ (ብድር) 13 (2)
2010–2011 እ.ኤ.አ. ሌቫንቴ (ብድር) 3 (0)
2011–2013 እ.ኤ.አ. ስታንዳርድ ሊዬዥ 31 (8)
2013 እ.ኤ.አ. ሄርኩለስ 12 (1)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 13 (4)
ብሔራዊ ቡድን
2006–2010 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 18 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ኢግናሲዮ «ናቾ» ማሪያ ጎንዛሌዝ ጋቲ (Ignacio "Nacho" María González Gatti, ግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናስዮናል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።