ኢጎር ስትራቪንስኪ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ኢጎር ስትራቪንስኪ

ኢጎር ስትራቪንስኪ (ሩስኛ፦ И́горь Страви́нский ) ከ1874 እስከ 1963 ዓም የኖረ የሩስያና በኋላ የፈረንሳይ በመጨረሻም የአሜሪካክላሢካል ሙዚቃ አቀነባባሪና ደራሲ ነበሩ።