ኤሊ
Appearance
?ኤሊ | ||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
ኤሊ በአለም የሚገኝ ሰፊ የሆነ ተሳቢ እንስሳ ክፍለመደብ ነው። የባሕር ኤሊ እና የምድር ኤሊ አሉ።
በዚህም ውስጥ የምድር ኤሊ ደግሞ ድንጋይ ልብሱ ይባላል።
በትግርኛም «ጎብየ» ይባላል።
ኤሊ በምድር ላይ ካሉ እንስሳት ብዙ እድሜን መኖር ከሚችሉ እንስሳት ኤሊ አንዱ ነው።ኤሊ በአማካኝ ከ80-100 አመት ይኖራል። የኤሊ ሽንት የሰው ካረፈ የሰጋ ደዌን ያስይዛል።
የሚኖርበት ከባቢ አየር ወይንአደጋ ና የሳር ምድር ነው።በአለም ላይ ከ53በላይ የኤሊ ዝርያ አሉ። ከነዚህም ውስጥ 27.5% በውሃ ውስጥ ይኖራሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |