ኤልቭስ ፕሬስሊ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
Elvis Presley promoting Jailhouse Rock.jpg

ኤልቭስ ፕሬስሊ (እንግሊዝኛ፦ Elvis Presley) አሜሪካዊ ዘፋኝ፣ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ነበር። ጃንዩዌሪ 8 ቀን 1935 እ.ኤ.አ. ተወልዶ በኦገስት 16 ቀን 1977 እ.ኤ.አ. ሞተ።