Jump to content

ኤቴርስኬል

ከውክፔዲያ

ኤቴርስኬል ሞር (ሞር ማለት «ታላቁ») በአይርላንድ አፈ ታሪክ16 እስከ 21 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኤቴርስኬል ዘመን ለ፭ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ16 እስከ 21 ዓም ድረስ ይሆናል። በኋላ የታየው ሌቦር ጋባላ ኤረን እንደ ቆጠረው ግን የክርስቶስ ልደት (1 እ.ኤ.አ. እንደ ታሠበ ወይም በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 8 ዓክልበ.) በኤቴርስኬል ዘመን ሆነ።