እነሞር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

እነሞር ጉራጌ ዞን ውስጥ ከሚገኙት ወረዳዎች አንዱና ዋነኛው ሢሆን በውስጡም 66 ቀበሌዎች አሉ። በወረዳው የተለያዩ የግብርና ምርቶች የሚመረቱ ሲሆን ከእነዚህም መካከል እንሰትቡናጫት ጤፍ እንዲሁም ፍራፍሬዎችም ይመረታሉ። ወረዳዋ ሦስት አይነት የአየር ፀባይ ያላት ሲሆን እነርሱም ቆላ፣ ደጋ፣ ወይናደጋ ናቸው። የወረዳው ዋና ከተማ ጉንችሬ ናት።