Jump to content

እንሽላሊት

ከውክፔዲያ
?እንሽላሊት
በ 1904 የተሳለ፣ የተለያዩ እንሽላሊት አይነቶችን የሚያሳይ
በ 1904 የተሳለ፣ የተለያዩ እንሽላሊት አይነቶችን የሚያሳይ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: እንስሳ
ክፍለስፍን: አምደስጌ
ልእለ መደብ: ቴትራፖዳ
መደብ: ተሳቢ
ክፍለመደብ: የእባብ ክፍለመደብ Squamata
ንኡስ ክፍለመደብ: እንሽላሊት Lacretila
አልበርት ገንተር, 1867

እንሽላሊትተሳቢ እንስሳት አይነት ናት። ከእባብ ክፍለመደብ ጋር ትገኛለች።

በአለም ላይ 3፣800 አይነት የእንሽላሊቶች ዝርዮች ይገኛሉ[1]። ከቀዝቃዛ አየር ንብረት ውጭ ባለው ማኛውም የአለማችን ክፍሎች ይገኛሉ። ቁመታቸውና መጠናቸውም በዚያው ልክ ብዙ አይነት ነው። ከጥንጧ፣ 10 ሳንቲ ሜትር ከምትለካው ጀምሮ እስከ 3 ሜትር የሚረዝመው ኮሞዶ ድራገን፣ በእንሽላሊት ስም ይታወቃሉ። እንሽላሊቶች ለማጥቃትም ሆነ እራሳቸውን ለመከላከል መርዝ ማመንጨትና መጠቀም ያውቃሉ።

ከእንሽላሊት ፎቶዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ Capula, Massimo; Behler 1989. Simon & Schuster's guide to reptiles and amphibians of the world. New York: Simon & Schuster. ISBN 0671690981.