ኦሊምፐስ ሞንስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ማርስ ላይ ያለው ታላቁ ተራራ - ኦሊምፕስ ሞንስ

ኦሊምፐስ ሞንስ ማርስ ውስጥ የሚገኝ ተራራ ሲሆን፣ መሬት በምትገኝበት ስርአተ ፈለክ ወይም በሌላ አጠራር የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ታላቁ ተራራ ነው፡፡ በመሬት ላይ በከፍታው ከሚታወቀው ኤቨረስት ተራራ 3 እጥፍ ያክላል። አጠቃላይ ቁመቱ 27 ኪሎ ሜትር ነው።