ኧያፍያትላዮኪውትል

ከውክፔዲያ

ኧያፍያትላዮኪውትል፳፻፪ ዓ.ም. የፈነዳ በአይስላንድ የሆነ እሳተ ገሞራ ነው። ብዙ አመድና ጢስ በአውሮጳ ከባቢ አየር ውስጥ አስገብቶ የአይሮፕላን በረራ በሰፊ አቋርጦ ነበር።