የኢትዮጵያን ባህላዊ ዕቃወች እንዴት ከሸክላ እንደሚሰሩ የሚያውቅና በተግባርም የሚተረጉም ምሁር ካይላ ይባላል። መሠረቱ ግዕዝ መሆኑ ነው። በትግርኛም፡ ኣምሐርኛም «ካይላ» ተብለው ይጠራሉ።