ካፓምፓንጋንኛ
Appearance

ካፓምፓንጋንኛ (Kapampangan) በፊልፒንስ በ2.3 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው።
- ኮሙስታ ና ካ? - እንድምን ነህ?
- ማሳለሰ ኩ ፑ። - ደህና ነኝ
- ናኑንግ ላግዩ ሙ? - ስምዎ ማነው?
- ማላጉ ካንግ ታላጋ - በጣም ቆንጆ ነዎት
- ዋ - አዎ
- አሊ - አይደለም
- መከኒ (ከ 'ኡመ ካ ከኒ') - ና
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
