ክትፎ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Kitfo.jpg

ክትፎ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከበሬ ስጋ ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የምያስፈልጉ ነገሮች፤ ቅቤ፣ በደቃቁ የተከተፈ የበሬ ስጋ፣ ሚጥሚጣኮረሪማ እና ጎድዱዋ ሳህን

ቅቤውን ማቅለጥ ከዝያም ስጋውን፡ ሚጥሚጣውን እና ኮረሪማውን በሳህን ውስጥ ካደረጉ በዋላ ስጋውን ጨምሮ መለወስ ያስፈልጋል።

ሊተረጎም የሚገባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]