Jump to content

ሚጥሚጣ

ከውክፔዲያ

ሚጥሚጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምግብ ያባላል ያቃጥላል፤ የሆድ ውስጥ ጀርሞችንም ያጠቃል።

ብዙም ዝናብ ወይም ዉሃ የማይፈልግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በደቡብ ክልል አላባ ቁሊቶ ፣ አዋሳ ፣ ማረቆ፤ በሰፊ በሰው ጓሮትክሎሽ ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሚጥሚጣ የበርበሬ አይነት ነው።

የሚጥሚጣ ቅመም ከሚጥሚጣ ጭምር ኮረሪማቅርንፉድጨው አሉበት። አንዳንዴም ቀረፋከሙን ወይም ዝንጅብል አሉበት።

በብዛት የጉራጌ ብሄረሰብ ለክትፎ ፣ ለአይብ ፣ ለጎመን ፣ ለቡላገንፎ ወዘተ..ይጠቀማል ።

ሚጥሚጣ በውስጡ ካፕሳይሲን የሚባል ጥንተ ንጥር ውሑድ ስላለው፣ ለሕይወት ዕድሜና ለብዙ አይነት ሕመም ጥሩ ነው።