Jump to content

ክፍለ ዘመን

ከውክፔዲያ
(ከክፍለ ዘመናት የተዛወረ)

ክፍለ ዘመን ወይም ምዕተ ዓመት የመቶ ዓመታት ዘመን ነው።

ዓመተ ምህረት አቆጣጠር 1ኛው ምዕተ ዓመት ወይም ክፍለዘመን ከ1 ዓም. እስከ 100 ዓም ድረስ ቀጠለ፣ ከዚያ 2ኛው ምዕተ ዓመት101 ዓም ጀምሮ እስከ 200 ዓም ድረስ ነበር። እንዲሁም ከ1 ዓም በፊት ወደ ኋላ ስንሄድ 1ኛው ምዕተ ዓመት ዓክልበ.100 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 1 ዓክልበ. ድረስ ቆየ።

የጎርጎሪያን ካሌንዳር (እ.ኤ.አ.) ከኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር (ዓ.ም.) በ7 2/3 ዓመታት ስለሚቀድም እንዲሁም ክፍለዘመናት እ.ኤ.አ. ከ ዓ.ም. ክፍለዘመናት ከ7 2/3 ዓመት በፊት ይጀምራሉና ይጨርሳሉ።