ወይን ውሃ
Appearance
ወይን ውሀ በ ጎጃም ክፍለ ሀገር ምስራቅ ጎጃም ዞንቢቡኝ ወረዳ የሚገኝ ከተማ ነው። በ ቢቡኝ እና በደጋ ዳሞት መካከል የሚገኝ ከተማ ነው። የድሮ ስሙ ስሞል ሜዳ ይባል ነበር።
«ወይን ውሀ» የሚለው ስም የተወሰደው በሁለት ወንዞች ማለትም በግምባራ እና ማማት ወንዝ መካከል ስለሚገኝ ነው ይባላል። ወይን ውሀ ከሞጣ ከተማ በ፫፪ ኪሎ ሜትር ርቀት በስተምእራብ በኩል ይገኛል።
ወይን ውሃ ከጉጉት ተራራ ስር በደብረሲና ቀበሌ፤ በሞሰባ ሽሜ አቦ ቀበሌ እና በዳሞት ተከቦ የሚገኝ ከተማ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |