ዊሎው ስሚዝ

ከውክፔዲያ
ዊሎው ስሚዝ በ2009 እ.አ.አ.

ዊሎው ስሚዝ (እንግሊዝኛ: Willow Smith) (የተወለደችው ኦክቶበር 30 እ.አ.አ. 2000) አሜሪካዊ እና የታዋቂው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ እና የባለቤቱ ፒንኬት ስሚዝ ልጅ ስትሆን ገና በልጅነቷ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ለመሆን በቅታለች።