ሚስት
Jump to navigation
Jump to search

የነጋዴው ሚስት (1918) በቦሪስ ኩስተዲቭ
ሚስት በጋብቻ ሥርዓት ውስጥ ለወንዱ ተጣማሪ የሆነችዋ ሴት መጠሪያ ነው። የዝህች ሴት በስርዓቱ ውስጥ ያላት መብት እንደ ባህሉ ይለዋወጣል እንደ ጊዜውም ተለዋውጧል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |