ዋረን ሃርዲንግ

ከውክፔዲያ
ዋረን ሃርዲንግ

ዋረን ሃርዲንግ (እንግሊዝኛ: Warren G. Harding) የአሜሪካ ሃያ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1921 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ካልቪን ኩሊጅ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን በ1923 እ.ኤ.አ. ዝም ብሎ አረፉ፣ ኩሊጅም ዘመናቸውን የጨረሱ ሆኑ።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]