Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 4

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፬

  • ፲፱፻፱ ዓ/ም - በንግሥት ዘውዲቱ እና በአልጋ ወራሽ ራስ ተፈሪ ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በእግር ሰንሰለት አሠረ። ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ሞይስ ሾምቤ ካታንጋ የተሰኘውን የኮንጎ ግዛት በቤልጅግ መንግሥት ድጋፍ ነፃ መሆኑን ይፋ አደረገ።