Jump to content

ሐምሌ ፬

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፬ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፩ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፱ ዓ/ም - በንግሥት ዘውዲቱ እና በአልጋ ወራሽ ራስ ተፈሪ ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ሞይስ ሾምቤ ካታንጋ የተሰኘውን የኮንጎ ግዛት በቤልጅግ መንግሥት ድጋፍ ነፃ መሆኑን ይፋ አደረገ።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ