ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 24

ከውክፔዲያ

ሚያዝያ ፳፬

  • ፲፱፻፵፬ ዓ/ም - ‘ደ ሀቪላንድ-ኮሜት’ የተባለው የዓለም የመጀመሪያው የተሳፋሪ ጄት አየር-ዠበብ የመጀመሪያ በረራውን ከሎንዶን እስከ ጆሃንስበርግ ድረስ አከናወነ።