ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 17

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋጋው በ፳፮ ሚሊዮን ፮፻፴፭ ሺ ፫፻፸፰ የእንግሊዝ ፓውንድ (£26,635,378.25) የተገመተ እና በጠቅላላው ሚዛኑ ፲፬ ሺ ፻፴፬ ኪሎ ከ ፭፻፸፮ ግራም ያልተጣራ ወርቅ በድብቅ ጭኖ በአቴና በኩል ሎንዶን ገብቷል።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -የኤርትራ ነፃነት ግንባር መጋቢት ፲፯ ቀን ኤርትራ ውስጥ ከጠለፋቸው አምስት የ’ቴናኮ’ (Tennaco) ነዳጅ ምርመራ ባልደረቦች መኻል አንድ ካናዳዊ የሄሊኮፕተር አብራሪ በዚህ ዕለት ለቀቁ።