ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 28

ከውክፔዲያ

ሰኔ ፳፰ ቀን

  • ፲፰፻፸፰ ዓ/ም - የፈረንሳይ ሕዝብ በዚህ በመቶ አሥረኛው የነፃነት በዓላቸው ዕለት ለአሜሪካ ሕዝብ ዛሬ በኒው ዮርክ ወደብ የምትገኘውን 'የሀርነት ሐውልት' (statue of liberty) ስጦታ አበረከቱ።