Jump to content
- ፲፱፻፴ ዓ/ም - በሁለተኛው የቻይና እና የጃፓን ጦርነት፤ የቻይና መንግሥት የጃፓኖቹን ግፊት ለመግታት በሚል ዓላማ የ’ቢጫ ወንዝ’ን ግድቦች ሲያፈርስ የተከሰተው ትልቅ ጎርፍ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦቹን ሕይወት አጥፍቷል።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - አሥራ ስድስተኛው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የአለም አቀፍ የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ለግብርና ልማት የሚውል ሃያ አንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር (US $21 million) አጸደቀ