ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 9

ከውክፔዲያ
  • ፲፰፻፹ ዓ/ም - የመጨረሻው የጀርመን ቄሳር (ንጉሥ)፣ ዳግማዊ ዊልሄልም በዛሬው ዕለት ነገሡ።
  • ፲፰፻፹፰ ዓ/ም - በጃፓን ታሪክ ከፍተኛ ጥፋት ያስከተለው ‘ሱናሚ’ (tsunami) ከሃያ ሁለት ሺ በላይ ሰዎችን ነፍስ አጥፍቷል።