Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 29

ከውክፔዲያ

ግንቦት ፳፱

  • ፲፰፻፸፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የእንግሊዝ ተወላጁ ጆን ሜይናርድ ኪይንስ (John Maynard Keynes) በዚህ ዕለት ተወለደ።
  • ፲፱፻፷ ዓ/ም - የአሜሪካ መንግሥት ዓቃቤ-ሕግ ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ በሎስ አንጀለስ ከተማ በነፍሰ ገዳይ ጥይት በቆሰሉ ማግሥት በዛሬው ዕለት አረፉ።